የሶማሊያው ፕሬዝዳንት ኢትዮጵያን እና ጎረቤት ሀገራትን የሶማሊያ አካል ናቸው በማለት የይገባኛል ጥያቄ አነሱ
ፕሬዝዳንቱ የጠቀሷቸው አካባቢዎች የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል፣ የኬንያ ሰሜን ምስራቅ ግዛት እና ጂቡቲ ናቸው
29d ago
ፕሬዝዳንቱ የጠቀሷቸው አካባቢዎች የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል፣ የኬንያ ሰሜን ምስራቅ ግዛት እና ጂቡቲ ናቸው
ለዚህ እንደ ምክንያትነት የቀረበው የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ተጠናቆ እና ተመርቆ ሥራ መጀመሩን ተከትሎ ነው።
ይህ ወታደራዊ ምሽግ በመዘጋቱ ግብፅ የህዳሴውን ግድብ እንቅስቃሴን ለመከታተል የነበራትን አማራጭ ያሳጣታል ተብሏል።