መንግሥት በታክስ ላይ ያወጣው አዲሱ መመሪያ ምን ይላል?
የታክስ ተመላሽ ክፍያ በሕጉ በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ ሳይፈጸም ቢዘገይ፣ የገቢዎች ሚኒስቴር ለታክስ ከፋዩ መመለስ ያለበትን ገንዘብ ከወለድ ጋር እንዲከፍል የሚያስገድድ አዲስ መመሪያ ወጥቷል።
May 25, 2026
የታክስ ተመላሽ ክፍያ በሕጉ በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ ሳይፈጸም ቢዘገይ፣ የገቢዎች ሚኒስቴር ለታክስ ከፋዩ መመለስ ያለበትን ገንዘብ ከወለድ ጋር እንዲከፍል የሚያስገድድ አዲስ መመሪያ ወጥቷል።
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የውጭ ምንዛሬ አስተዳደርን በማቀላጠፍና የንግድ ከባቢውን ለማሻሻል የሚያስችሉ አዳዲስ መመሪያዎችን ተግባራዊ ማድረጉን አስታውቋል፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ በዳቦ ላይ የታየው ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ ከመንግስት የዋጋ ቁጥጥር መነሳት ጋር ተያይዞ በተጣለው አዲስ የ2.5 በመቶ የሽያጭ ግብር እና በዱቄት ግብዓት መናር ምክንያት የመጣ መሆኑ ይፋ ተደርጓል።
ኬንያ እያደገ የመጣውን የኃይል አቅርቦቷን ለማረጋጋት ከኢትዮጵያ የምታስገባውን የኤሌክትሪክ ኃይል እጥፍ ለማድረግ መወሰኗን ይፋ አድርጋለች።
በኬንያ የናፍጣ ዋጋ 23.5 በመቶ፣ የቤንዚን ዋጋ ደግሞ 8 በመቶ ጨምሯል
እስካሁን ለትራምፕ ግድያ የሚውል የገንዘብ ማሰባሰቢያ ላይ 290 ሺ ኢራናዊያን ዘመቻውን መሳተፋቸውም ተሰምቷል።
ደረሰኝ ያልሰጠ ግብር ከፋይ በእያንዳንዱ የደረሰኝ ብዛት 100 ሺህ ብር ሊቀጣ ነው