Gebeya Media 💧
Loading…
Gebeya Media
Advertisement
ምድብ

ዜና

68 ጽሁፎች
ሰበር ዜና ዓለም ወቅታዊ ኢኮኖሚ

የባንክ ሂሳብ ቁጥርን መሸጥና ማከራየት ለከባድ የወንጀል ተጠያቂነት እንደሚዳርግ ተገለጸ

ስልክ ቢጠፋ ወይም ቢሰረቅ እንኳን የባንክ ባለቤቱ ተገቢውን ጥንቃቄ ካላደረገ ከተጠያቂነት የማያመልጥ በመሆኑ ስልክ ሲሰረቅ ወዲያውኑ ለባንክ በማሳወቅ ሂሳቡን መዝጋት ወይም ሲም ካርድን ማገድ እንደሚያስፈልግ ተመክሯል።

Jul 3, 2026

በአሜሪካ የሚካሄድ እና ሙያን ለማሻሻል የሚረዳ ፕሮግራም ምዝገባ ለኢትዮጵያዊያን ክፍት ሆነ

ፕሮግራሙ በተለይ በኮሙኒኬሽን እና ጋዜጠኝነት፣ ሕግ እና መልካም አስተዳደር፣ የተፈጥሮ ሀብት ፖሊሲ፣ የሕዝብ እና ኢኮኖሚ ፖሊሲ፣ የሕዝብ ጤና ፖሊሲና አስተዳደር እንዲሁም የቴክኖሎጂ ፖሊሲና አስተዳደር ላይ ያተኩራል።

Jun 17, 2026
1 2 3 4 5 6