በሙያ ፈቃድ ብቻ ሲሰሩ ለነበሩ አካላት አዲስ የግብር ስሌት አሰራር ተዘረጋ
አዲሱ አሰራር በሙያዊ አገልግሎቶች ዘርፍ የሚስተዋለውን የግብር ስወራ ለመቀነስ ህጋዊ አሰራርን ለማስፈን እና ህግ አክባሪነትን ለማጠናከር አልሞ የተዘጋጀ ነው ተብሏል።
አዲሱ አሰራር በሙያዊ አገልግሎቶች ዘርፍ የሚስተዋለውን የግብር ስወራ ለመቀነስ ህጋዊ አሰራርን ለማስፈን እና ህግ አክባሪነትን ለማጠናከር አልሞ የተዘጋጀ ነው ተብሏል።
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ካቢኔውን ሲያዋቅሩ የትምህርት ዝግጅት እና የአስፈጻሚነት ሃይል ያላቸውን ከትምህርት ዝግጅታቸው ጋር ለማጣጣም መሞከራቸውንም ገልጸዋል።
የኢትዮጵያ ቅርብ የተባለው ድንበር ከባሕር ዳርቻው 48 ኪ.ሜ ብቻ ርቀት ላይ እንደሚገኝም ተነግሯል
የባንኩ ቢሮ አዲስ አበባ ላይ ቢከፈት ሀገሪቷን የፋይናንሻል ሲስተም የልህቀት ማዕከል እንደሚያደርጋት እና አዳዲስ የፈጠራ ስራዎችን እንደሚያመጣም ተነግሯል።
አዲሱ መመሪያ ልዩና የላቀ አፈጻጸም ላስመዘገቡ መምህራን የተፋጠነ የደረጃ እድገት የሚሰጥበትን አሠራርም አብሮ አካትቷል።
መመሪያው የካፒታል ገበያን ተደራሽነት በመክፈት ሕብረተሰቡ ከሀገሪቱ የኢኮኖሚ ዕድገት ተጠቃሚ እንዲሆን ሰፊ መንገድ እንደሚከፍት ተገልጿል።
በመስኩ የሚዘዋወረው ገንዘብ ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ የመጣ ሲሆን በ2018 ዓ.ም መስከረም ወር ብቻ 20 ቢሊየን ብር ተንቀሳቅሷል ተብሏል።
ማህበራዊ ሚዲያዎችን መጠቀም የግል መብት ቢሆንም የሌላውን ሰው ሰላም አለመንካት ግን ግዴታ ነው ተብሏል።
ከግል ተሽከርካሪዎች ይልቅ ተማሪዎች በትምህርት ቤት ሰርቪስ እንዲጓዙ ከትምህርት ቤቶች ጋር ስምምነት መደረጉ ተመላክቷል።
ከዚህ በተቃራኒው እነዚህን አካባቢዎች ንጹህ የሆኑ የትራንስፖርት አማራጮች ማለትም እንደ ኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ያሉ ብቻ እንዲጠቀሙባቸው የማድረግ ስራ ይሰራል ተብሏል።
የዘርፉ ባለሙያዎች ይህ የዋጋ ግሽበት በቀጥታ ከክልል የከብት ገበያዎች የሚነሳ እና የምግብ ዋጋ መጨመርን እንዲሁም የተሻሻሉ የመጓጓዣ ሎጂስቲክስ ወጪዎችን የሚያንጸባርቅ መሆኑን አስረድተዋል።